የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ግድብ ምረቃ | ኢትዮጵያ | DW | 13.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ግድብ ምረቃ

የኢትዮጵያን የኃይል ችግር ይፈታል ተብሎ የተነገረለት የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት የኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል ።

default

የኃይል ማመንጫ ግድቡን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከኢጣልያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንኮ ፍራቲኒ ጋር መርቀው ከፍተዋል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ