የግልገል ጊቤ 3 ግንባታና የ Survival International ድርጅት ተቃውሞ | ኢትዮጵያ | DW | 26.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግልገል ጊቤ 3 ግንባታና የ Survival International ድርጅት ተቃውሞ

Survival International የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በኦሞ ወንዝ ላይ የሚገነባው ግልገል ጊቤ ሶስት፣

default

በመባል የሚታወቀው የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለተፈጥሮ ሀብትና ለአካባቢ ጥበቃ እጅግ ጎጂ ነው በማለት ግንባታው እንዳይቀጥል ዓለም አቀፍ ዘመቻ ጀምራል ። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሣ ጌታነህ የተጠቀሰውን ድጅርት ተጥሪ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል ።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ