የግልገል ጊቤ ግድብና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች | ኢትዮጵያ | DW | 14.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግልገል ጊቤ ግድብና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

ኢትዮጵያ በእስካሁን ታሪኳ በሚያመነጨዉ የኤሌክትሪክ ሐይል ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን ግድብ ትናንት አስመርቃለች።

default

በምረቃዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተነገረዉ የግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለት ግዙፍ ግድብ 420 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጨት ይችላል።አዲሱ ማመንጫ በለፉት ተከታታይ አመታት በኤሌክትሪክና በመብራት እጥረት በብርሐንና ጨለማ መሐል ሲላጋ ለከረመዉ ለሐገሪቱ ሕዝብና ምጣኔ ሐብት የሚሰጠዉ ፋይዳ በርግጥ ወደፊት የሚታይ ነዉ-የሚሆን።ለዛሬዉ ግን ከአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መካካል ያንዳዶቹን አስተያየት እናሰማችሁ።

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች