የግልገል ጊቤ ሶስት ፕሮዤ እና የቀረበበት ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 07.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግልገል ጊቤ ሶስት ፕሮዤ እና የቀረበበት ወቀሳ

በሚቀጥለው የነሀሴ ወር መጨረሻ የሙከራ ኃይል የማመንጨት ስራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው የግልገል ጊቤ ሶስት ግድብ ፕሮዤ ከመብት ተሟጋቾች ወቀሳ ተፈራረቀበት።

የተለያዩ የመብት ተሟጋቾች እንደገለጹት፣ የግድቡ ፕሮዤ በተፋሰሱ የታችኛው ሀገራት ሕዝቦች የአኗኗር ዘይቤ እና በአካባቢ ተፈጥሮ ይዘት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳርፋል፣። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግን ወቀሳውን መሠረተ ቢስ ሲል አጣጥሎታል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic