የግሉ ፕሬስ ህልውና በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 29.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግሉ ፕሬስ ህልውና በኢትዮጵያ

የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ከትናንትና ጀምሮ በጋዜጦች የማተሚያ ዋጋ ላይ እስከ ሀምሳ በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለፀ። ጭማሪውን ተከትሎ የጋዜጣ አሳታሚዎች በማማረር ላይ ናቸው። ድርጊቱ በተለይ የግሉን ፕሬስ መቀጠል ወደማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የጋዜጣ አሳታሚዎቹ ጠቅሰዋል።

default

ማንተጋፍቶት ስለሺ የጋዜጣ አሳታሚዎቹንና ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ግለሰቦች አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ