የጋዳፊ ልጅና የለንደኑ የምጣኔ ሀብት ዩኒቨርስቲ፣ | ዓለም | DW | 07.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጋዳፊ ልጅና የለንደኑ የምጣኔ ሀብት ዩኒቨርስቲ፣

በሊቢያ ህዝባዊ አመጽ ተቀስቅሶ በመካሄድ ላይ እንዳለ፣ የኮሎኔል ሙኧመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍ ኧል እስላም፣ ተቃዋሚዎች፤

default

ሳይፍ አል ኢስላም ጋዳፊ

የሊቢያን ጎዳናዎች ካልለቀቁ የሚከተለው ደም-መፋሰስ ነው ሲሉ በቴሌቭዥን ከተናገሩ ወዲህ፣ በብሪታንያ መዲና በለንደን በሚገኘው የምጣኔ ሀብት ጉዳይ ዩኒቨርስቲ(LSE)ያልተጠበቀ ትርምስ ተከሥቷል። እሰጥ አገባው፤ Sir Howard Davis የተባሉትን ፣ የዩንቨርስቲው አስተዳዳሪ ፕሮፌሰር፣ ሥራቸውን እንዲለቁ አስገድዷል።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ