የጋዜጦች ዓምድ | የጋዜጦች አምድ | DW | 04.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የጋዜጦች ዓምድ

የፖለቲካ አያያዝ ካልሠመረ፣ ኤኮኖሚ አይዳብርም፣ የምጣኔ ሀብት ችግር ደግሞ፣ ብዙዎች አፍሪቃውያን አደገኛ የሆነ አማራጭ እንዲሹ መገፋፋቱ አልቀረም።

default

አፍሪቃውያን ስደተኞች ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ጠረፍ አቅራቢያ፣

ይህ ዓይነቱ አማራጭ፣ የአፍሪቃን ዕድገት የሚገታ ብቻ ሳይሆን፣ ወደ አውሮፓ ለመሰደድ የሚነሳሱትን ወጣቶች ህይወት የሚቀጥፍም ሆነ በአጭር የሚቀጭ መሆኑን፤ ከቀጣዩ የጀርመን ጋዜጦች ዓምድ መገንዘብ ይቻላል። የጀርመን ጋዜጮች ሐተታ፣--በአርያም ተክሌ-

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣