የጋዜጠኞች የክስ ሂደት | ኢትዮጵያ | DW | 11.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጋዜጠኞች የክስ ሂደት

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የፍትሕ ጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ ለሁለተኛ ጊዜ ያስገባችውን የይግባኝ ጥያቄ አድምጦ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

በፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመሥገን ደሳለኝ እና አሳታሚው የሕትመት እና ማስታወቂያ ድርጅት ላይ ከተመሠረተ በኋላ ተቋርጦ የነበረውም ክስ ዛሬ በፍርድ ቤት ሲታይ ውሎዋል። አሳታሚው ድርጅት ባለመቀረቡ አቶ ተመሥገን የሀምሣ ሺህ ብር ዋስ በመክፈል ጉዳዩን ከውጭ እንዲከታተል፣ ለአሳታሚው ድርጅት ደግሞ ድጋሚ ጥሪ እንዲቀርብለት ፍርድ ቤቱ አዞዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic