የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ዓመታዊ ዘገባ | አፍሪቃ | DW | 22.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ዓመታዊ ዘገባ

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ (ሲ.ፒ.ጄ) በዓለም ላይ የተገደሉ ጋዜጠኞችን ቁጥር ትላንት በዓመታዊ ዘገባው ይፋ አድርጓል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ሦስት ጋዜጠኞች ተገድለዋል ብሏል፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:18

በሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ሶስት ጋዜጠኞች ተገድለዋል

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ 42 ጋዜጠኞች መገደላቸውን  በዓመታዊ ዘገባው ይፋ አድርጓል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን በአጠቃላይ ሦስት ጋዜጠኞች መሞታቸውን የአፍሪካ መርሐግብር አስተባባሪዋ አንጄላ ኩዊንታል ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝር ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ፡፡   

መክብብ ሸዋ 

ሸዋዬ ለገሠ 

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች