የጋዜጠኛ ውብሸት ታየ ህክምና ማጣት  | ኢትዮጵያ | DW | 23.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጋዜጠኛ ውብሸት ታየ ህክምና ማጣት 

14 ዓመት ተፈርዶበት ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ በዝዋይ ማረሚያ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ ላጋጠመው የጤና ችግር ተገቢውን ህክምና እንዳያገኝ ተደረገ ሲሉ ቤተሰቦቹ አስታወቁ። ጋዜጠኛ ውብሸት ለህክምና በጊዚያዊነት አዲስ አበባ ወደሚገኘው የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ተወስዶ ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:36

ውብሸት ታየ

ይሁንና፣ ምንም እንኳን ለዛሬ ሌላ ቀጠሮ ቢኖረውም ፣ ባልታወቀ ምክንያት ህክምናውን ሳያጠናቅቅ ወደ ዝዋይ እንደተመለሰ ባልተቤቱ ወይዘሮ ብርሀን ተስፋዬ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic