የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እስራት ተበየነበት | ኢትዮጵያ | DW | 27.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እስራት ተበየነበት

የፊደራል ከፍተኛ ፍርድቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ከሁለት ሳምንት በፊት በማነሳሳት ጥፋተኛ ነህ ያለዉን ታዋቂ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሶስት ዓመት እስራት በይኖአል።

በዚህ ጉዳይ ዛሬ ጠበቃዉን ለማግኘት ያደረግነዉ ጥረት አልተሳካም ሆኖም ግን በጉዳዩ ላይ ተክሌ የኋላ የአዲስ አበባዉን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄርን ያለዉን አስተያየት ስልክ ደዉሎ ጠይቆታል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄርን
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic