የጋዜጠኛ ተመስገን ምስክሮች በፍርድ ቤት | ኢትዮጵያ | DW | 09.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጋዜጠኛ ተመስገን ምስክሮች በፍርድ ቤት

በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛዉ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጉዳይ ተመልክቷል።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ የወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በዚህ ዉሎዉ ጋዜጠኛ ተመስገን ያቀረባቸዉን ሁለት የመከላከያ ምስክሮችን ቃል አድምጧል። ችሎቱ የሶስተኛ ምስክር ቃል ለማዳመጥ ለሐምሌ 23 ቀን 2005 ዓ,ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል። የፍርድ ቤቱን ዉሎ የተከታተለዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic