የጋዜጠኛዉና የፖለቲከኛዉ ክስ | ኢትዮጵያ | DW | 31.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጋዜጠኛዉና የፖለቲከኛዉ ክስ

አዲስ አበባ ዉስጥ  ከስድስት ወር በፊት የታሠሩት ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩና ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ ፌደራዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ክሳቸዉ ተነግሯቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:26

የጋዜጠኛዉና የፖለቲከኛዉ ክስ

ለተለያዩ መፅሔቶችና ድረ-ገፆች የሚጽፈው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና የቀድሞዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ደንቦች በመተላለፍ፤ የፀረ-ሽብር ቡድናትን የሚያበረታታ ምስል በመያዝ የሚል ክስ ተመስርቶባቸዋል።ፍርድቤቱን የአቃቤ ሕግ ጥያቄንና የተከሳሽ ጠበቃን ተቃዉሞ አድምጦ ለሰኞ ቀጠሮ ሰጥቷል።ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔርን በስልክ አነጋግሬዉ ነበር። 

ዮሐንስ ገብረእግዚአብር

ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic