የጋና ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 06.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጋና ምርጫ

በነገው ዕለት ጋና ውስጥ አስራ ሁነት ሚልዮን መራጭ ህዝብ የፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎርን ተተኪንና አዲስ ምክር ቤት ይመርጣል።

ተሰናባቹ ፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎር

ተሰናባቹ ፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎር

ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ ሰባት ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል።