የጋምቤላው ግጭት ተፈናቃዮችና ታካሚዎች | ኢትዮጵያ | DW | 03.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጋምቤላው ግጭት ተፈናቃዮችና ታካሚዎች

ከጥቂት ሳምንታት በፊት በጋምቤላ መስተዳድር በጎደሬ ወረዳ ለረጅም ጊዜ በዚያ ሠፍረው ይኖሩ በነበሩ ና በአካባቢው መዠንገር ነባር ብሔረሰብ አባላት መካከል በተከሠተ ግጭት ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተነግሮአል። ወደተለያዩ ቦታዎች የተሰደዱትም ጥቂቶች አይደሉም።

ቆስለው ለህክምና አዲስ አበባ በመግባት በ መ ኢ አ ድ ቅጥር ግቢ ከሠፈሩት መካከል 2 ሰዎች እንዲሁም የድርጅቱን ቃል አቀባይ አነጋግረናል።

ተክሌ የኋላ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic