የጊኒ ግድያና የአፍሪቃ ኅብረት | ኢትዮጵያ | DW | 16.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጊኒ ግድያና የአፍሪቃ ኅብረት

ባለፈዉ በጊኒ ኮናክሪ በኳስ ሜዳ ዉስጥ በተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ የተፈፀመዉን ግድያና የደረሰዉን የመብት ጥሰት ዓለም ዓቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንደሚመረምር ገልጿል።

default

ሻምበል ዳዲስ ካማራ ከነአጃቢዎቻቸዉ

በወቅቱ ከተገደሉት በተጨማሪ ሴቶች መደፈራቸዉ አለያም ክብረነክ ተግባር መፈፀሙ ተዘግቧል። የአፍሪቃ ኅብረት የወሰደዉ አቋም ይኖር ይሆን? ጌታቸዉ ተድላ የኅብረቱን የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነር ራምታኔ ላማምራን በቦን በስልክ በመጠየቅ የሚከተለዉን አጠናቅሯል፤

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ