የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ፓርቲ እና ዓላማው | ኢትዮጵያ | DW | 02.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ፓርቲ እና ዓላማው

የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት የተባለ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ። የአዲሱ ፓርቲ አባላት ከአመራሩ ጋ በበርካታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

default

ብሔራዊው የምርጫ ቦርድ እንዲመዘግበው ፓርቲው በቅርቡ ማመልከቻ እንደሚያስገባ የመጠየቅ ዕቅድ እንዳለው ያስታወቀው የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ዓላማ ምን ይመስላል? ከሌሎች ፓርቲዎች የሚለይበትስ ጉዳይ ምንድን ነው?

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ ምሀመድ

Audios and videos on the topic