የገና ዛፍ እና የገና አባት ታሪክ | የባህል መድረክ | DW | 31.12.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የገና ዛፍ እና የገና አባት ታሪክ

የጀርመን ህዝብ ተወዳጁን የገና በዓልን በደማቅ አክብሮ የጎርጎረሳዉያኑን 2013 ዓም ለመቀበል በዝግጅት ላይ ነዉ። በገና በዓል የገና ዛፍ በበዓሉ አሸብርቆ ቆሞ፤ የገና አባትም ስጦታዉን ሰጥቶ ተመልሶአል። የገና ዛፍ መነሻዉ ከየት ይሆን የገና አባትስ የለቱ የባህል መሰናዶ ያስቃኘናል

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 31.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/17Bjl
 • ቀን 31.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/17Bjl