የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 07.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

የዘንድሮው የክርስቶስ የልደት በዓልም ልክ በያመቱ እንደሚደረገው በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በየአብያተ ክርስትያኑ ተከብሮዋል።

ገና በኢትዮጵያ

ገና በኢትዮጵያ

መንፈሳዊው የበዓሉን አከባበር ከተካሄደባቸው አብያተ ክርስትያን መካከል አንዱ መርካቶ የሚገኘው የቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስትያን ነበር። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ በስፍራው ተገኝቶ ስርዓቱን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

2.

በኢትዮጵያ ካለፉት ጊዚያት ወዲህ የሚታየው የኑሮ ውድነት በዘንድሮው የገና በዓል አከባበር ላይ ተጽዕኖ ማሳረፉ በሀተሰቡ ኑሮ ውስጥ ጎልቶ እየታየ ነው። ሆኖም፡ ወኪላጭን ታደሰ እንግዳው እንደሚለው፡ ሁሉም በዓሉን ከዘመድ አዝማድና ከወዳጅ ጋር ባንድነት እንደየአቅሙ ለማክበር ደፋ ቀና ሲል ይገኛል።

ተዛማጅ ዘገባዎች