የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋና ጂዳ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 07.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋና ጂዳ፣

ገና በዓመት ውስጥ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት አንዱ ነው። የገና መንፈስ፣ በገሃዳዊው ህይወት ረገድም ፣ ከመለኮታዊው ትርጉም የሚስማማ እንጂ የሚለይ እንዳልሆነ የሃይማኖቱ መምህራን ያስረዳሉ።

default

የገና በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ቦታዎች አንዱ፣ ላሊበላ ነው።

ፈጣሪ፤ ሰውን ስለመውደዱ ፣ ሰውም እርስ- በርስ እንዲዋደድ አንዱ ለሌላው በጎ እንዲያስብ፣ በጎ እንዲያደርግ ማለት ነው--። ከመንፈሳዊ የአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ሌላ፤ ገናን ፣ ሰው፤ በየቤቱ እየደገሠ እንደሚያከብር የታወቀ ቢሆንም፤ የዘንድሮው ግን ያን ያህል የሚያወላዳ እንዳልሆነ፤ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ዘጋቢዎቻችን ጌታቸው ተድላና ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላኩልን ዘገባ ያስረዳል።

ገና ፤ በጂዳ፣ እንዴት እንደተከበረም፣ ነቢዩ ሲራክ ዘግቦልናል።

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች