የገና በዓል በመቀሌ | ኢትዮጵያ | DW | 07.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የገና በዓል በመቀሌ

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት በመቀሌ ከተማ  ወጣቶች ከኅብረተሰቡ ገንዘብ በማሰባሰብ ነዳያንን በማብላት እና በማጠጣት በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉት አድርገዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 07:32

በዓለ-ገና በመቀሌ ከተማ

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት በመቀሌ ከተማ  ወጣቶች ከኅብረተሰቡ ገንዘብ በማሰባሰብ ነዳያንን በማብላት እና በማጠጣት በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉት አድርገዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት በመገኘት ወጣቶች ከ200 መቶ በላይ ነዳያንን ሲመግቡ ተመልክቷል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ነዳንያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በማነጋገርም የሚከተለውን ዘገባ ከመቀሌ ከተማ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic