የገና በዓል ልዩ ዘገባ | ዜና መጽሔት | DW | 25.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዜና መጽሔት

የገና በዓል ልዩ ዘገባ

ወኪሎቻችን ከቫቲካን፣ ከአዲስ አበባ፣ ከብራስልስ እና ከዩናይትድ ስቴትስ ያጠናቀሩትን ዘገባ ልከውልናል። ጀርመን ውስጥ በዓሉን ኢትዮጵያውያን እንዴት እንደሚያከብሩት የሚያስቃኝ ዘገባም አለን። የበዓል አከባበሩ እሥራኤል ምን ይመስላል? ቃለ-መጠይቅ አድርገናል።

Audios and videos on the topic