የገና በዓልን በልገሣ | ኢትዮጵያ | DW | 25.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የገና በዓልን በልገሣ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ሃገራት ነዋሪዎች የገና በዓልን በምን መልኩ እያከበሩት ይገኛሉ?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:22

ጀርመናዊቷ «ትዝታ» የገና በዓልን በልገሣ

ኢትዮጵያው ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሃገራት ተወላጆች የጎርጎሪዮሱ የቀን ቀመር ሥሌትን በመከተል የሚከበረውን የገና በዓል በተለያየ መንገድ እያከበሩት ይገኛሉ። ትዝታ የሚል ተጨማሪ ኢትዮጵያዊ ስም ያላት በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነችው ጀርመናዊት የገና በዓልን ለህጻናት እና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አልባሳትን በመሰብሰብ እና በመለገስ አሳልፋለች። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግሯታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic