የጆን ኬሪ ጉብኝት በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 30.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጆን ኬሪ ጉብኝት በአዲስ አበባ

የዩናይትድ ስቴትስ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ለጉብኝት በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ እንደገቡ ሮይተርስ ዘገበ። ኬሪ በጉብኝታቸዉ ወቅት በሁለቱ ሃገራት የጋራ ጉዳዮች ላይና በጎረቤት ሃገራት ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ

ከባለስልጣናት ጋ እንደሚነጋገሩ የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። በአሜሪካዉ ከፍተኛ ባለስልጣንን ጉብኝት አስመልክቶ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አምባሳደር ዲና ሙፍቲን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic