የጅጅጋ ከፍተኛ ሃኪም ቤት ይዞታ | ኢትዮጵያ | DW | 26.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጅጅጋ ከፍተኛ ሃኪም ቤት ይዞታ

በጅጅጋ ከተማ የሚገኘዉ የተሟላ ህክምና መስጫ ከፍተኛ ሃኪም ቤት ከአገልግሎት ብዛትም ሆነ ተገቢ ባለሙያና መሣሪያዎች ስለሌሉት ወደሌሎች ከተሞች እየሄዱ የሚታከሙበት ሁኔታ እንዳለ ተገልጋዮች ለዶቼ ቬለ ገለፁ።

default

የክልሉ ጤና ቢሮ በበኩሉ ችግሩ እንዳለ አምኖ፤ 140ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ሊሆን የሚችል ግዙፍ ሃኪም ቤት እያስገነባ መሆኑን አስረድቷል። ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር ወደአካባቢዉ ተጎዞ ያጠናቀረዉን ልኮልናል።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ