የጅቡቲ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት | አፍሪቃ | DW | 16.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የጅቡቲ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት

የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑማር ጊሌ በዛሬዉ ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተዉ ንግግር አደረጉ። የጅቡቲዉ ፕሬዝደንት በቅድሚያ በአማርኛ ባደረጉት ንግግር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ለምክር ቤቱ ንግግር ማድረጋቸዉን በማስታወስ፤ በዘልማድ ቆሼ በሚባለዉ አካባቢ በደረሰዉ ድንገተኛ አደጋ ሕይወታቸዉን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:29

ፕሬዝደንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ

ፕሬዝደንቱ ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝትም መቀጠላቸዉን ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በላከልን አጭር ዘገባ አመልክቷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች