የጄዳው ማራቶን | ስፖርት | DW | 30.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የጄዳው ማራቶን

በሳውዲ ዐረቢያ ትናንት ለስምንተኛ ጊዜ በተደረገው የጂዳ ማራቶን ከበርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጎን የኬንያ የቓታር የባህሬን የሞሮኮ የፈረንሳይ እና የሳውዲ ዐረቢያ አትሌቶችም ተሳታፊ ሆኑ።

default

በዚሁ ውድድር የተሳተፉት አስራ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል መቀዳጀታቸውን በስፍራው የተገኘው የጄዳው ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ዘግቦዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ