የጃፓኑ አደጋና የጀርመን የምርጫ ውጤት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጃፓኑ አደጋና የጀርመን የምርጫ ውጤት

በጀርመን የባደን ቩርተምበርግና የራይን ላንድ ፕፋልስ ክፍላተ-ሐገር በተከናወነ ምርጫ የመራሂተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል ጥምር መንግስት ሽንፈት ደረሰበት። የተፈጥሮ ጥበቃ ጉዳይን አብይ አጀንዳው አድርጎ የሚንቀሳቀሰው የአረንጔዴዎቹ ፓርቲ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል።

default

ባደን ቩርተምበርግና ራይን ላንድ ፋልትስ

በምርጫ ውጤቱ ላይ የጃፓኑ የኑክሊየር አደጋ ተፅዕኖ እንደፈጠረ አንዳንዶች ይገልጻሉ። የዶቼ ቬሌዋ ቤቲና ማርክስ የላከችውን ዘገባ ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አቀናብሮታል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ