የጃዝ ሙዚቃ በኢትዮጽያ | ባህል | DW | 30.05.2009
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ባህል

የጃዝ ሙዚቃ በኢትዮጽያ

የአገራችንን የሙዚቃ ቅኝት በአለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ በኢትዮጽያ ስመጥር የሆኑት የሙዚቃ አዋቂ አቶ ሙላቱ አስታጥቄ ብዙ ጥረት ማድረጋቸዉ የሚታወቅ ነዉ።

default

የጃዝ ሙዚቃ

በአሁኑ ወቅት ባገራችን ቅኝት ተወጥኖ በዘመናዊ የሙዚቃ መሳርያ የሚቀናበረዉ የጃዝ ሙዚቃ ተወዳጅነቱ ላቅ ያለ በመሆን ይነገራል። አንቺ ሆዪ፣ ባቲ፣ ትዝታና፣ አንባሰልን በዘነናዊ ሙዚቃ መጫወቻ በተለይም በዘመናዊዉ ከበሮ ማለት ድራም በማጠናቀሩ ታዋቂ የሆነዉ ወጣት ኢትዮጽያዊ የዛሪዉ የባህል መድረካችን እንግዳ ነዉ። ሌላዉ ዉ የሙዚቃ አዋቂ ሄኖክ ተመስገንም ስለ ኢትዮጽያ ጃዝ ሙዚቃ ያወራናል። ጀርመናዊዉ የሙዚቃ አዋቂ ከኢትዮጽያዉያን የዘመናዊ ሙዚቃ ተጫዋቾች ጋር በጥምር በመስራቱ ደስተኛ መሆኑን ይገልጽልናል ለሁሉም የባህል መድረካችን ጃዝ ሙዚቃ ተወዳጅነቱ ባይከፋም ባህላችንን እያዳበረ ነዉ ወይ የሚለዉን ጥያቄ አንስቶአል። መልካም ቆይታ
 • ቀን 30.05.2009
 • አዘጋጅ አዜብ ታደሰ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/I0lL
 • ቀን 30.05.2009
 • አዘጋጅ አዜብ ታደሰ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/I0lL