የጀነራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ሽኝት እና ስርዓተ ቀብር | ኢትዮጵያ | DW | 27.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጀነራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ሽኝት እና ስርዓተ ቀብር

ስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ባሰሙት ንግግር ኢትዮጵያ ከባድ ፈተና ላይ እንደሚትገኝ ገልጸው ሕገ መንግሥቱ እንዲከበር ጠይቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:22

የሁለቱ ጀነራሎች ስርዓተ ቀብር

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም የነበሩት የጀነራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ሽኝት እና የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ መቀሌ ውስጥ ተካሂዷል። በስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ባሰሙት ንግግር ኢትዮጵያ ከባድ ፈተና ላይ እንደሚትገኝ ገልጸው ሕገ መንግሥቱ እንዲከበር ጠይቀዋል። ሁለቱ ጀነራሎች ባለፈው ቅዳሜ በጀነራል ሰዓረ መኖሪያ ቤት በጠባቂያቸው ነበር የተገደሉት። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዘገባ አለው።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic