የጀርመኖች የባህል ትስስር ከ 25 ዓመት ዉሕደት በኋላ | የባህል መድረክ | DW | 13.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

የጀርመኖች የባህል ትስስር ከ 25 ዓመት ዉሕደት በኋላ

በቀድሞዋ ምሥራቅ ጀርመን ይኖሩ የነበሩትና የዚያን ግዜዎቹ ኢትዮጵያዉያን የከፍተኛ ተቋም ተማሪዎች የሁለቱን ጀርመኖች ዉሕደት እንዴት አገኙት። የቀድሞቆቹ ተማሪዎች የዛሪዋን ጀርመንና ከዉሕደቱ በፊት የዛሬ 25 ዓመቱን የምሥራቅ ጀርመን የባህልና ኑሮ ልዩነት እንዲሁም ትስስር እንዲያጫዉቱን ጋብዘናል።

Audios and videos on the topic