የጀርመኖች ትኩረት በመካከለኛዉ ምሥራቅና በአፍሪቃ | ባህል | DW | 07.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የጀርመኖች ትኩረት በመካከለኛዉ ምሥራቅና በአፍሪቃ

የጀርመን ደራሲያንና ከያኒያን ወደ አረቡ አለም፥ ጋዜጠኞችና ተንታኞች ደግሞ ወደ አፍሪቃ እያተኮሩ ነዉ።

default

በከተማቸዉ-የትስራ አሉት

የዛሬዉ የባሕል መድረክ ዝግጅታችን የጀርመን ደራሲያንና ከያኒያን ከአረብ አቻቸዉ ጋር ያላቸዉን ግንኙነት ባጭሩ፥ የጀርመን ጋዜጠኞች ደግሞ ሥለ አፍሪቃና ለአፍሪቃ ያሰቡትን በረጅሙ ያወጋናል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ነዉ-ያጠናቀረዉ።