የጀርመን ፕሬዝደንት በእስራኤል | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 30.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ፕሬዝደንት በእስራኤል

የጀርመን ፕሬዝደንት ክርስቲያን ቩልፍ እስራኤልን እየጎበኙ ነዉ።

default

ፕሬዝደንት ፔሬዝና ፕሬዝደንት ቩልፍ

ጀርመንና እስራኤል ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ተቀራርበዉ መሥራት እንደሚኖርባቸዉ ፕሬዝደንቱ አስታዉቀዋል። የአራት ቀናት ይፋዊ ጉብኝታቸዉን ትናንት የጀመሩት ፕሬዝደንት ቩልፍ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከእራኤል አቻቸዉ ጋ ለመነጋገር እየሩሳሌም ተገኝተዋል።

ዜባስቲያን ኤንግልብራኽት

ሸዋዬ ለገሠ