የጀርመን ፕሬዚደንት የዛሬ የኢትዮጵያ ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 19.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጀርመን ፕሬዚደንት የዛሬ የኢትዮጵያ ውሎ

የጀርመን ርዕሰ ብሔር ዮአኺም ጋውክ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያካሂዱትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ የላሊበላን አብያተ ክርስትያን ጎብኝተው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። በዛሬው ምሽትም ከኢትዮጵያ

የተለያዩ የሀይማኖት መሪዎች ጋ የጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስለፕሬዚደንት ዮአኺም ጋውክ የዛሬ የኢትዮጵያ ውሎ ላሊበላ ደርሶ የተመለሰውን ወኪላችንን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስን ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮታል።
 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic