የጀርመን ፕሬዚደንት በፕሬሱ ላይ ጫና ለማሳረፍ ያደረጉት ሙከራና መዘዙ | ዓለም | DW | 03.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጀርመን ፕሬዚደንት በፕሬሱ ላይ ጫና ለማሳረፍ ያደረጉት ሙከራና መዘዙ

የጀርመን ርእሰ ብሔር፤ ክርስቲያን ቩልፍ፤ ጋዜጠኞች መርምረው ለኅትመት ሊያበቁት ያሰናዱት ዘገባ እንዳይቀርብ ለማከላከል ባደረጉት ጥረት ሳቢያ በርሊን ላይ ክስ ቀርቦባቸዋል።


ርእሰ-ብሔር ቩልፍ ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ ፤ በማሥፈራራት ፤ አንድ ዘገባ እንዳይታተም ለማድረግ መሞከራቸው ፤ አሁን ችግር ላይ ጥሏቸዋል።  

ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 03.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13dVW
 • ቀን 03.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13dVW