የጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን ለቀቁ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን ለቀቁ

ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር ዛሬ በድንገት ስልጣናቸውን ለቀቁ። ፕሬዚደንት ከለር ስልጣናቸውን የለቀቁት የጀርመን የመከላከያ ሰራዊት በአፍጋኒስታን ስምሪትን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት ላይ በተሰነዘረባቸው ወቀሳ ምክንያት መሆኑን አስታውቀዋል።

default