የጀርመን ፍርድ ቤቱ ዉሳኔና ፖለቲከኞች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ፍርድ ቤቱ ዉሳኔና ፖለቲከኞች

የጀርመን ምክር ቤት ካፀደቀዉ መንግሥት ለአዉሮጳ የማረጋጊያ ሥርዓት (ESM) ለተሰኘዉ ተቋም አንድ መቶ ዘጠና ቢሊዮን ዩሮ ድረስ ያለ ብዙ ቅድመ ሁኔታ ማበደር ወይም የብድር ዋስትና መስጠት ይችላል።የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ የጀርመን ተጣማሪ መንግሥት ፖለቲከኞችን ሲበዛ ነዉ ያስደሰተዉ

Die Richter des Ersten Senats des Bundesverfassungerichts, von links, Wilhelm Schluckebier, Bruns-Otto Bryde, Reinhard Gaier,, Hans-Juergen Papier, Christine Hohmann-Dennhardt und Ferdinand Kirchhof, stehen am Mittwoch, 30.Juli 2008, im Gerichtssaal in Karlsruhe. Das Bundesverfassungsgericht hat die Rauchverbote in Einraumkneipen, wie sie in den meisten Bundeslaendern gelten, gekippt und Nachbesserungen gefordert. (AP Photo/Winfried Rothermel) -- Wilhelm Schluckebier, Bruns-Otto Bryde, Reinhard Gaier, Hans-Juergen Papier, Christine Hohmann-Dennhardt und Ferdinand Kirchhof, from left, judges of the Federal Constitutional Court enter the court in Karlsruhe, southern Germany, Wedesday, July 30, 2008. (AP Photo/Winfried Rothermel)

የሕገመንግስታዊዉ ፍርድ ቤት ዳኞች

የጀርመን መንግሥት ለከሠሩ የዩሮ ሸርፍ ተጠቃሚ ሐገራት መደጎሚያ የሚሆነዉ መጠባበቂያ ገንዘብ ማዋጣቱን የሚቃወሙ ወገኖች ያቀረቡትን አቤቱታ የሐገሪቱ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዉድቅ አደረገዉ።ካርልስሩኸ-ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ባሳላፈዉ ዉሳኔ መሠረት የጀርመን ምክር ቤት ካፀደቀዉ የሐገሪቱ መንግሥት ለአዉሮጳ የማረጋጊያ ሥርዓት (ESM) ለተሰኘዉ ተቋም አንድ መቶ ዘጠና ቢሊዮን ዩሮ ድረስ ያለ ብዙ ቅድመ ሁኔታ ማበደር ወይም የብድር ዋስትና መስጠት ይችላል።የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ የጀርመን ተጣማሪ መንግሥት ፖለቲከኞችን ሲበዛ ነዉ ያስደሰተዉ። ቮልፍጋንድ ላንድሜሰር የዘገበዉን ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic