የጀርመን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነትና የጀርመናውያን አስተያየት | ስፖርት | DW | 14.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የጀርመን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነትና የጀርመናውያን አስተያየት

ብራዚል ውስጥ በተካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፣ ትናንት ማታ በፍጽሜ ግጥሚያ ጀርመን አርጀንቲናን 1-0 አሸንፋ ለ 4ኛ ጊዜ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ባለቤት ለመሆን በቅታለች። እግር ኳስ አፍቃሪው የጀርመን ሕዝብ ከልሂቅ

ሕዝቡ እስከ ደቂቅ የተሰማው ደስታ ወሰን የለውም ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic