የጀርመን የአፍሪቃ ፖሊሲ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን የአፍሪቃ ፖሊሲ

የቆየዉ የጀርመን አፍሪቃ ፖሊሲ የተቀረጸዉ በቀዝቃዛዉ ጦርነት ወቅት ነበር።

default

 ካለፉት ሃያ ዓመታት ወዲህ ብዙ ጊዜ መወሰዱ የሚነገርለት አዲሱ ፖሊሲ ስለጀርመን ጥቅምና ስለዴሞክራሲ በአፍሪቃ ያነሳል። የበርሊኑ ወኪላችን የጀርመን አፍሪቃ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑትን አምባሳደር ቫልተር ሊንድነርን ስለአዲሱ የጀርመን የአፍሪቃ ፖሊሲ እንዲያብራሩለት በመጠየቅ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች