የጀርመን የአፍሪቃ መርሕ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን የአፍሪቃ መርሕ

የጀርመን መንግሥት ሥለ አፍሪቃ የሚከተለዉን «አዲስ» መርሕ የገመገመ ዉይይት ትናንት በርሊን ዉስጥ ተደርጓል።

default

በዉይይቱ ላይ የተካፈሉት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፥ የጀርመንና የአፍሪቃ ጉዳይ የፖለቲካ አዋቂዎችና ባለሙያዎች የመርሑን ምንነትና ጥቅም አንስተዉ ተከራክረዋል።የመርሑን ዝር ዝር ይዘትና አፈፃፀም የያዘዉ ሰነድ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተነግሯል።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic