የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው | ኢትዮጵያ | DW | 21.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው

የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ወይም በእንግሊዘኛ ምኅጻረ ቃሉ (DAAD) ተብሎ የሚታወቀው ተቋም ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። ተቋሙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለበርካታ የአፍሪካ ዜጎች የትምህርት ዕድል በመስጠት ይታወቃል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52

ውይይቱ በትምህርት ላይ ያተኩራል

የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ወይም በእንግሊዘኛ ምኅጻረ ቃሉ (DAAD) የሚታወቀው ተቋም ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። ተቋሙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለበርካታ የአፍሪካ ዜጎች የትምህርት ዕድል በመስጠት ይታወቃል። ውይይቱ በአዲስ አበባ በሚገኘው የጎይተ ኢንስቲቲዩት በመካሔድ ላይ ይገኛል። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ተስፋለም ወልደየስ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች