የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር እና የአፍሪቃ ጉብኝት | አፍሪቃ | DW | 31.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር እና የአፍሪቃ ጉብኝት

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ጌርድ ሚውለር ሰሞኑን ደቡብ ሱዳንን እና ማሊን ጎብኝተውዋል። ሚንስትሩ ወደ ሁለቱ ሀገራት የተጓዙት በቦታው በመገኘት በዚያ ስላለው የመሠረተ ልማት ግንባታ፣

ስለትምህርት ሂደት፣ ስለስደተኞች ችግር እና የመልሶ ግንባታ ስራ በቅርብ ለመመልከት እና ከአፍሪቃውያኑ ጋ ሀሳብ ለመለዋወጥ እንደነበር ገልጸዋል።

ሂልከ ፊሸር

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic