የጀርመን የህክምና ቡድን አባላት ነፃ የህክምና አገልግሎት | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጀርመን የህክምና ቡድን አባላት ነፃ የህክምና አገልግሎት

ሀያ ዘጠኝ አባላት ያሉት አንድ የጀርመን የህክምና ቡድን ለሁለት ሳምንታት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ባደረገው የልብ ቀዶ ህክምና 18 ልጆችን አክሞ ማዳኑን ከአዲስ አበባ ታደሰ ዕንግዳው ዘግቧል ።

default

የልብ ቀዶ ህክምና

በኢትዮጵያዊው ሀኪም ዶክተር ክፍሌ ቶንዶ የተመራው ይህ የህክምና ቡድን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያደረገው ነፃ የህክምና አገልግሎት የተሳካ እንደነበር በጎ ፈቃደኞቹ ሀኪሞችና የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ክፍል ባልደረቦች ለዶይቼቬለ ተናግረዋል ። ታደሰ እንግዳው--፣
ሂሩት መለሰ፣

ተክሌ የኋላ፣