የጀርመን ዓለም አቀፍ የረሀብ መከላከያ ድርጅት እና አንጎላ | ኤኮኖሚ | DW | 11.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የጀርመን ዓለም አቀፍ የረሀብ መከላከያ ድርጅት እና አንጎላ

በምስራቃዊ ጀርመን በምትገኘዋ የማግደቡርክ ከተማ ዛሬ ዓለም አቀፉ የጀርመናውያን የረሀብ መከላከያ ድርጅት ሳምንት ዘመቻ ተጀመረ። ድርጅቱ በዚሁ ዘመቻው በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለሚያከናውነው ተግባሩ ለጀርመናውያን ግልጽ ለማድረግና፡ ጀርመናውያንም የርዳታ እጃቸውን እንዲዘረጉ ለማግባባት አስቦዋል። ድርጅቱ ዘንድሮ የሚያሰባስበውን ርዳታ በአንጎላ ለተጀመሩ ፕሮዤዎች ማንቀሳቀሻ ለማዋል አስቦዋል። ይህን ውሳኔው ግን ብዙዎች ትክክለኛ ሆኖ አላዩትም።

የድርጅቱ መፈክር

የድርጅቱ መፈክር