የጀርመን ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ | አፍሪቃ | DW | 03.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የጀርመን ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ

የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃይኮ ማስ በዛሬዉ ዕለት ከአፍሪቃ ኅብረት ባለስልጣናት ጋር ተነጋገሩ። ጋዜጣዊ መግለጫም ሰጥተዋል፤

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

የጀርመን እና አፍሪቃ ግንኙነት

 የኅብረቱን የሰላም እና የፀጥታ ከሚሽነር በግል ያነጋገሩት የጀርመኑ ባለስልጣን ከአፍሪቃ ኅብረት ምክትል ፕሬዝደንት ጋር በመሆን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን የተከታተለው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic