የጀርመን ውሕደት መታሰቢያ ዕለት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ውሕደት መታሰቢያ ዕለት

ጀርመን በቅርብ ዘመን ታሪኳ፣ ንጉሣዊ፤ የዘውድ አገዛዝ ሥርዓት ፤ ፋሺስታዊ አምባገነንና ጨቋኝ ኮሙዩኒስታዊ አገዛዝን አስተናግዳለች።

በ2ኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ፣ ከሁለት ተከፍላ የቆየችው ጀርመን ከ 24 ዓመት ገደማ በፊት የበርሊኑ ግንብ አጥር ፤ በሰላማዊ መንገድ ሳይታሰብ ፈርሶ፤ አገሪቱ እንደገና ለመዋካድ በቅታለች። ሆኖም ፤ ለረጅም ጊዜ በቆየው የምሥራቅና የምዕራብ ጀርመናውያን የአስተዳደር ልዩንት ሳቢያ አንዳንድ ችግሮች ከአነአካቴው እንዳልተወገዱ ታውቋል ። ስለጀርመን የውሕደት መታሰቢያ ዕለት--

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic