የጀርመን ወታደሮች ቆይታ በአፍጋኒስታን መራዘም | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ወታደሮች ቆይታ በአፍጋኒስታን መራዘም

የጀርመን ምክር ቤት በአፍጋኒስታን የሚገኘዉን ወታደራዊ ኃይሉን ለማጠናከር ዝግጅት ጀምሯል።

ወታደሮች ስለመላክ ልዩ ጉባኤ

ወታደሮች ስለመላክ ልዩ ጉባኤ

በዚሁ መሰረትም በትናንትናዉ ዕለት ተጨማሪ ወታደሮች እንዲላኩና ቆይታቸዉም እንዲራዘም መንግስት ወስኗል። ተግባራዊነቱ ግን በምክር ቤቱ ለመፅደቅ መጪዉን የጥቅምት ወር መጀመሪያ ጉባኤ ይጠብቃል።