የጀርመን እና የፈረንሣይን ወዳጅነት ውይይት | አፍሪቃ | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የጀርመን እና የፈረንሣይን ወዳጅነት ውይይት

በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ ኤምባሲዎች ሁለቱ አገሮቻቸው ልዩ ወዳጅነት የመሠረቱበትን ሀምሣኛ ዓመት በዚህ ሣምንት በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች እያሰቡት ይገኛሉ። በዚሁ መሠረትም በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ አምባሳደሮች


በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ባካሄዱት ውይይት አገሮቻቸው ወደዚሁ የወዳጅነት ደረጃ የደረሱበትን ተሞክሮ ለአፍሪቃውያኑ ወዳጆቻቸው አካፍለዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic