የጀርመን እና የእሥራኤል መንግሥታት ምክክር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን እና የእሥራኤል መንግሥታት ምክክር

የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል በርካታ ሚንስትሮቻቸውን ይዘው ከእሥራኤል መንግሥት ጋ ለመመካከር ዛሬ ወደ ቴል አቪቭ ተጓዙ። የሁለቱ መንግሥታት ካቢኔዎች ነገ በጋራ ከሚያካሂዱት ምክክር በኋላ በጠቅላላ

19 የትብብር ስምምነቶች እንደሚፈረሙ ይጠበቃል። የሁለቱ ሀገራት ሚንስትሮች ከሚመክሩባቸው ዓበይት ጉዳዮች መካከል የእሥራኤል የሰፈራ መርሀግብር እና አከራካሪው የኢራን አቶም መርሀግብር ይጠቀሳሉ።

ቤቲና ማርክስ/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic