የጀርመን አምባሳደር የአፋር ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 06.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጀርመን አምባሳደር የአፋር ጉብኝት

በአፋር ክልል ወደ አፍዴራ የሚወስደዉን መንገድን ይዞ የአርተአሌ እሳተ ጎመራ ባለበት አካባቢ ፤ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ሊዘሎረ ሲሩስ ባለፈው ሳምንት ጉብኝት አድርገዉ ተመልሰዋል።

የጉብኝቱ ዓላማ፤ ከሁለት ዓመት በፊት ታግተዉ ለነበሩት ጀርመናዉያን መለቀቅ ዋነኛ ድርሻ ላበረከቱት የሃገር ሽማግሌዎች ምሥጋና ማቅረብ እንደነበር ተመልክቷል። ከጀርመንዋን አምባሳደር ሊዘሎረ ሲሩስ ጋር ከተጓዙት ጋዜጠኞች መካከል ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ አንዱ ነበር ። ስለ አምባሳደርዋ የአፋር ጉብኝት ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic